Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና ...
በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት በድርድር ለመፍታት፣ በክልሉ የጸጥታ አመራር አካላት ለወራት የተካሔደው ጥረት እንዳልተሳካ የክልሉ ምክትል ...
በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙት ሀረሪዎች መልከብዙ ባህላዊ ምግቦች አሏቸው። ብሔረሰቡ ለዘመናት ከመካከለኛው ምስራቅ ሃገሮች ጋር የንግድ ትስስር የነበራቸው ...
የኢትዮጵያ የአየር መንገድ አትላንታ ቢሮ ኃላፊዎች፣ ከዋናው ቢሮ እርሳቸውን ለማስተናገድ እንዳይችሉ የክልከላ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸውና ክልከላውን በአሜሪካ ...
ገና በአፍላ ዕድሜው ያደረበትን የሙዚቃ ፍቅር ይዞ አደባባይ የወጣው አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አህመድ ትውልድ ተሻግረው ዛሬም ድረስ እንደ አዲስ የሚሰሙ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
በምዕራብ ወለጋ ዞን በሚገኙት ቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች፣ እንደዚሁም በቄለም ወለጋ ዞን፣ ሳጆ ወላሊ ወረዳ በመንግሥት ታጣቂዎች እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ...
የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒቡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን ምሥራቅ ቦርኖ ግዛት በዳምቦዓ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ስድስት ወታደሮችን የሞቱበት የሽብር ...
መንግሥት ከጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ተግባራዊ ያደረገው የትራንስፖርት ታሪፍ፣ የታክሲ አገልግሎት ዋጋን ከገቢያቸው ጋር የማይመጣጠን ...
በውዝግብ ውስጥ ካሉት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች ውስጥ፣ በፓርቲው ሊቀ መንበር ዶር. ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ይመራል የተባለው ቡድን ...
በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት በአገር አቀፍ ደረጃ እየቀነሰ ቢኾንም፣ በጋምቤላ ክልል እና በከተሞች ውስጥ እየጨመረ እንደሚገኝ፣ የተባበሩት ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results