ካርመን የአስር ዓመት ልጇ ቲዮን በጣም ትወደዋለች። ወደኋላ ተመልሰሽ አንድ ነገር መቀየር ትችያለሽ ብትባል ግን እናት አልሆንም ነበር ትላለች። "እናትነት ...