Type 2 diabetes occurs when the pancreas doesn't produce enough insulin to control blood sugar levels, or the insulin ...
በጡንቻ፣ በስብ እና በጉበት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት ለኢንሱሊን መስጠት ያለባቸውን ምላሽ ሲያስተጓጉሉ ኢንሱሊን መላመድ ተፈጥሯል ማለት ነው። ከደም ውስጥ ጉሉኮስ ወስዶ ማከማቸት እንዲሳናቸው ያደርጋል። ...